የሄዝቦላ ምክትል መሪ ናዒም ቃሰም በሊባኖስ እና እስራኤል ድንበር እየተባባሰ የመጣውን ግጭት ለማርገብ፤ “ሄዝቦላ የተኩስ አቁም መደረጉን ይደግፋል” ሲሉ በዛሬ ዕለት አስታውቀዋል፡፡ የሄዝቦላ ምክትል ...
ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች መሪ አልጎኒ ሀምዳን ዳጋሎ ሙሳ ላይ በሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ በኤል ፋሸር የደረሰውን ጥቃት ጨምሮ፤ ቡድኑ በሱዳን በሚያካሂዳቸው እንቅስቃሴዎች እንዲሁም ...
የዋይት ኃውስ ቃል አቀባይ ኬረን ጃን ፒየር በዛሬው ዕለት ባወጡት መግለጫ፤ በሀገር ውስጥ ሄሪኬይን ሚልተን የተሰኘው ከአውሎ ንፋስ ጋር የተቀላቀለው ዝናብ ሊያደርሰው ከሚችለው አደጋ ስጋት አኳያ፤ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ሆኖ ለመመረጥ የሚያስፈልጉት መስፈርቶች ምንድን ናቸው?
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ስድስተኛው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም. በተካሄደው 6ኛው የሕዝብ ...
በፋኖ ታጣቂ ቡድን ላይ ከፍተኛ ጥቃት ሊፈጽም መሆኑን መንግስት ባወጀበት ወቅት በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ውጊያ ተባብሶ መቀጠሉን በምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች ያሉ ...
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ስድስተኛው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል። ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም. እየተካሄደ ባለው 6ኛው ...
የዛሬ አንድ ዓመት ግድም ሃማስ በእስራኤል ላይ ባደረሰው እና 1,200 ሰዎች የተገደሉበት የሽብር ጥቃት ወደ ከፋ ግጭት ተባብሶ ከ40,000 በላይ ሰዎች እልቂት እና መላውን የመካከለኛው ምስራቅ ...
የኦሮሞ ሕዝብ የምስጋና ጊዜ የሆነው የሆራ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል ዛሬ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ/ም በቢሾፍቱ ከተማ ተከብሯል። “ሆራ ሀርሴዴ ልዩ ክብር ያለውና የኦሮሞ ሕዝብ መስዋዕት የከፈለበት ...
(ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ) ሰላማዊት ግርማ ያለፉትን ስድስት አመታት የኖረችው ከሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት በስተደቡብ በምትገኘው እና በብዛት የሺዓ ሙስሊሞች በሚኖሩባት ደሀዬ ...